የኢንፎኔት ኮሌጅ በወቅታዊ ችግር ምክንያት የተቋረጠው የመማር ማስተማር ሂደት በኦን ላይ () ላማስቀጠል ዝግጂቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም ሁሉም የኮሌጃችን መምህራን የኮርስ ማቴሪያሎችን ወደሲስተም እንድታስገቡ እየጠየቅን ተማሪዎች የሲስተም መጠቀሚያ ዩዘርኔም እና ፓስወርድ ከሬጂስትራር እንድትወስዱ እንጠይቃለን፡፡